የጎብኝዎች መስተንግዶ በአማርኛ / Öffentliche Führung auf Amharisch
Elias Sime. Echo የገደል ማሚቶ
9.3.2025, 15 Uhr
Buy Tickets
Please choose a date:
![Elias Sime, Tightrope. Behind the Flowers, 2017](https://www.kunstpalast.de/wp-content/uploads/2024/04/SIME_Tightrope-Behind-the-Flowers_2017_JCG9171_detail-2.jpg)
እሑድ 9.3.፣ 3pm
ክፍያ፡ 6 € የኤግዚቢሽኑን መግቢያ ጨምሮ
የተጠላለፉ የኤሌክትሪክ ሽቦዎች፣ በሌላ መልኩ የተከወኑ የኮምፒውተር የፊደል ቁልፎች ፣ ማዘርቦርድ -ኢትዮጵያዊው አርቲስት ኤልያስ ስሜ ጥቅም ላይ ከዋሉ የዕለት ተዕለት መጠቀሚያ እቃዎች እና ከተጣሉ የኤሌክትሮኒክስ ክፍሎች በማጣመር የፈጠራቸውን አስደናቂ ቅርጾችን ፣ በድንቅና በዉበት የተሞሉ የስራ ዉጤቶቹን መጥተው ይጎብኙ።
ዋነኛዉ የስራዎቹ ዐላማ የህብረት ፈጠራ መሆኑ ነው። በአዲስ አበባ በሚገኘው ስቱዲዮ ውስጥ ከመነሻው ጀምሮ ብዙ እጆች ለስሜ ስራዎች ድጋፋ ያደርጋሉ።
ከጉብኝቱ በኋላ ከሌሎች ጎብኝዎች ጋር ፣ በኤግዚቢሽኑ ወርክሾፕ ክፍል ውስጥ ፈጠራን እንዲፈጥሩ እና የአርቲስቱን ቁሳቁሶች እና ቴክኒኮች እንዲሞክሩ ተጋብዘዋል።
Verflochtene Drähte, neu arrangierte Computertasten, collagierte Motherboards – Entdecken Sie die faszinierende Ästhetik der Werke des äthiopischen Künstlers Elias Sime, die er aus Alltagsgegenständen und ausrangierten Elektronik-Komponenten zusammenfügt. Zentrales Element ist das gemeinsame Schaffen: Im Studio in Addis Abeba unterstützen viele Hände die Entstehung von Simes Werken. Im Anschluss an die Führung sind Sie eingeladen, gemeinsam mit anderen Besucher*innen im Werkstattraum der Ausstellung kreativ zu werden und mit den Materialien und Techniken des Künstlers zu experimentieren.